የሰብአዊ መብቶች ምርጫ ክትትል ቡድኖች በሚሰማሩባቸው ስፍራዎች በምርጫው እለት እና ከምርጫው በኋላ ባሉት ቀናት በምርጫ ጣቢያዎችም በመገኘት ምልከታ ያደርጋሉ
ኢሰመኮ በምርጫው ወቅት የሕግ አስከባሪ አካላት በገለልተኝነት ተግባራቸውን በመወጣት የዜጎች መብቶችን እንዲያከብሩና እንዲያስከብሩ እንዲሁም ጥሰቶች ሲኖሩ ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ በአጽንዖት አሳስቧል
EHRC is gravely concerned by IPC recent report on highest level of catastrophic emergency, dismal humanitarian situation in Tigray
ኢሰመኮ ባወጣው መግለጫ፣ በአገር አቀፍ ደረጃ በመነደፍ ወይም በመካሄድ ላይ የሚገኙ ግጭት የተከሰተባቸውን አካባቢዎች መልሶ የማቋቋም ተግባራት በአካባቢዎቹ የሚኖሩና የሚያድጉ ሕጻናትን ያማከሉ እንዲሆኑ ጠየቀ
EHRC calls for nationwide policies and efforts of recovery and rehabilitation of post-conflict areas to be child-centred
በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ቁጥር 1.8 ሚልዮን የደረሰ በመሆኑ፤ ኢትዮጵያ በርካታ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ካላቸው ሀገራት አንዷ ነች
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከግንቦት 16 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በትግራይ ክልል፣ ሽሬ ከተማ ከሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሚገኙባቸው የመጠለያ...
የፌዴራልም ሆነ የክልል የቤተሰብ ሕግ ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መርሆዎች እና ድንጋጌዎች ጋር የሚጣረስ ከሆነ እነዚህን የማኅበረሰብ ክፍሎች ለድርብ ተጋላጭነት ይዳርጋል
የፌዴራልም ሆነ የክልል የቤተሰብ ሕግ የሴቶችንና ሕጻናትን መብቶች ለማስጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጾ ቢኖረውም፣ ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መርሆዎች እና ድንጋጌዎች ጋር የሚጣረስ ከሆነ እነዚህን የማኅበረሰብ ክፍሎች ለድርብ ተጋላጭነት ሊዳርግ ይችላል
Large number of IDPs detained by security officials since May 24, 2021