Women workers have the right to equal pay for equal work
አባል ሀገራት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎችን ጨምሮ በአዲስና ታዳሽ የኃይል ምንጮች እንዲሁም አስፈላጊ ቴክኖሎጂዎች ላይ ምርምርንና ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት፣ በዚሁም ላይ የሴቶችን ተደራሽነት እና የቁጥጥር ተሳትፎ ለማመቻቸት ተገቢውን እርምጃ ሁሉ መውሰድ ይገባቸዋል
States Parties shall take all appropriate measures to promote research and investment in new and renewable energy sources and appropriate technologies, including information technologies and facilitate women’s access to, and participation in their control
EHRC Chief Commissioner Berhanu Adello and CHRAJ senior officials engaged in a structured peer dialogue to discuss best practices and strengthen institutional cooperation
EHRC affirms its readiness and commitment to successfully host the 2027 Biennial Conference and General Assembly in collaboration with NANHRI and its Members
The briefing contributed to the constructive dialogue between the Committee and the Ethiopian Delegation
ማንኛውም ሰው የማሰብ፣ የኅሊና እና የሃይማኖት ነጻነት አለው
Everyone has the right to freedom of thought, conscience and religion
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከጥር 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች አንዳንድ አዋሳኝ አካባቢዎች ከተቀሰቀሰው ግጭት ጋር በተያያዘ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን እየተከታተለ መሆኑን በመግለጫው ተናግሯል
በትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተቀሰቀሰው ግጭት ለነዋሪዎች መፈናቀል ምክንያት መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ