ኮሚሽኑ ይህን ያለው ዋና ኮሚሽነሩ ዳንዔል በቀለን ጨምሮ አምስት የኮሚሽኑ ባለሙያዎች የሚገኙበት ቡድን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሠረት በቁጥጥር ሥር ውለው አዋሽ አርባ አካባቢ በሚገኘው የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ ውስጥ ተይዘው የሚገኙትን ታሳሪዎች ነሐሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም. መጎብኘቱን አስመልክቶ ዛሬ ነሐሴ 27 ባወጣውና ለአሻም በላከላት መግለጫ ላይ ነው
አካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን ከተቋማዊ የአሠራር ክፍተቶችና ከተሳሳቱ አመለካከቶች የተነሳ የሚገጥሟቸውን መሰናክሎች ለመቅረፍ ወጥ ተቋማዊ መዋቅር መዘርጋት ያስፈልጋል
Everyone has the right to education. Primary education shall be compulsory and available free to all
ማንኛውም ሰው የመማር መብት አለው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት መማር ግዴታ ሊሆንና ለሁሉም ሰው በነጻ ሊሰጥ ይገባል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዋሽ አርባ በሚገኘው የምዕራብ ዕዝ ወታደራዊ ማሰልጠኛ በእሥር ላይ የሚገኙ ፖለቲከኞችንና ጋዜጠኞችን መጎብኘቱን ትናንት ቅዳሜ ነሐሴ 27 ባወጣው መግለጫ አስታወቀ
አዋሽ አርባ አካባቢ በሚገኘው የሀገር መከላከያ የምዕራብ ዕዝ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ ውስጥ ተይዘው የሚገኙትን እነዚህን ታሳሪዎች፣ የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለን ጨምሮ 5 የኮሚሽኑ ባለሙያዎች ትላንት ነሐሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም. መጎብኘታቸው በመግለጫው ተጠቅሷል
የኢትዮጵያ ሰበአዊ መብቶች ኮሚሽን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም ወቅት በተለይ በቁጥርር ስር ከዋሉ ዜጎች ጋር በተያያዘ ድብደባን ጨምሮ ሌሎች የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ ተለይተው ተጠያቂ እንዲደረጉ አሳሰበ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋሉትን የተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ሌሎች እስረኞችን መጎብኘቱን ገለጸ
የኢሰመኮ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትል መቀጠሉ አስፈላጊ በመሆኑ የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ለኮሚሽኑ አስፈላጊውን ድጋፍ ሊያደርጉ ይገባል
The human rights impact of the armed conflict on civilians in Amhara Regional State