በሰብአዊ መብቶችና በሲቪክ ምኅዳሩ ዙሪያ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚታዩ ተግዳሮቶች መፍትሔ ለማምጣት የሚመለከታቸው አካላት በአጋርነት ሊሠሩ ይገባል
የስደተኞች መብቶች ጥበቃን ለማጎልበት የስደተኛ ማኅበረሰብ ተወካዮችን እና ማኅበራትን በማጠናከር አሳታፊ የሆኑ ፖሊሲዎች፣ ፕሮግራሞች እና አሠራሮችን መተግበር ያስፈልጋል
በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት እና የሥራ ፍልሰት አስተዳደርን በማጎልበት የሚያጋጥሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን ለማሻሻል የሀገራትን መልካም ተሞክሮዎች መውሰድ እና የባለድርሻ አካላት ትብብርን ማጠናከር ይሻል
ከዴሞክራሲ ተቋማት ጋር እየተደረገ ባለው የጋራ ምክክር መድረክ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም የሪፎርም ዕቅድ አፈጻጸማቸውን አቅርበዋል
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ በበኩላቸው ኢሰመኮ በአዋጅ የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነት ለመወጣት ከቁልፍ መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ካልሆኑ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበርና በመግባባት መሥራት ይጠበቅበታል ሲሉ ገልጸዋል
Each State Party shall ensure in its legal system that the victim of an act of torture obtains redress and has an enforceable right to fair and adequate compensation, including the means for as full rehabilitation as possible
በሰብአዊ መብቶች ላይ በጋራ መምከር፣ ሐሳቦችን መለዋወጥ እና አጋርነትን ማጠናከር ሰብአዊ መብቶች ባህል የሆኑባት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ጉልህ ሚና አለው
ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ በቤንች ሸኮ ዞን ሲገቡ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቆጭቶ ገ/ማርያም፣ የዞኑ ምክትል አስተዳደሪና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ መስፍን መንገሻ፣ የዞኑ መንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ደግፌ ኩድን እና የዞኑ ረዳት የመንግሥት ተጠሪ ወ/ሮ ፍርዳወቅ አለሙአቀባበል አድርገውላቸዋል
የሰብአዊ መብቶች ኮሚቴ ለኢትዮጵያ የሰጣቸውን የማጠቃለያ ምልከታ ምክረ ሐሳቦች የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት መተግበር ይጠበቅባቸዋል
The primary purpose of reporting on ICESCR is introspection, taking stock of progress and identifying challenges in the implementation of economic, social and cultural rights