




የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ለሀገራዊ ምርጫ 2013 ዓ.ም. ባለ6 ነጥብ የሰብአዊ መብቶች አጀንዳ ይፋ በማድረግና ለሰብአዊ መብቶች ትኩረት እንዲሰጥ ከመወትወት በተጨማሪ፤ በቅድመ ምርጫውና በምርጫው ቀን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትል ሲያከናውን ቆይቷል።
Following the redeployment of the Ethiopian National Defence Forces from the area on October 31st, 2020, a series of conflicts recurred in Southern Nations, Nationalities and Peoples Region’s (SNNPR) Konso Zone and surrounding areas of Ale Woreda, Segen Area Kebeles, Buniti Kebele of Amaro Woreda from November 10th to November 20th, 2020 and from November...
ጥቅምት 21 ቀን 2013 ዓ.ም. ኮንሶ ዞን አካባቢ የሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አካባቢውን ለቅቆ መውጣቱን ተከትሎ፣ከኅዳር 1 እስከ ኅዳር 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ በአሌ፣ በኮንሶ ዞን በሰገን ዙሪያ ወረዳ ውስጥ በሚገኙ ቀበሌዎች፣ በአማሮ ወረዳ ቡኒቲ ቀበሌ፣ እንዲሁም ከኅዳር 6 እስከ ኅዳር 8 ቀን 2013 ዓ.ም. በደራሼ ወረዳ ጋቶ ቀበሌ ተከታታይ ግጭቶች ዳግም ተከስተዋል። የደቡብ...
