Everyone is entitled in full equality to a fair and public hearing by an independent and impartial tribunal
ማንም ሰው በመብቶቹና ግዴታዎቹ፤ እንዲሁም በተከሰሰበት ማንኛውም ወንጀል ውሳኔ ለማግኘት ሙሉ የእኩልነት መብቱ ተጠብቆ ነጻ በሆነና አድልዎ በሌለበት ፍርድ ቤት ሚዛናዊና ይፋ የሆነ ፍርድ የማግኘት መብት አለው