መደበኛ ባልሆነ ማቆያ ቦታ፣ ያሉበት ሳይገለጽ እንዲቆዩ የተደረጉ እና አስገድዶ መሰወር ሁኔታን ሊያቋቁም በሚችል ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ተጎጂዎች እና የተጎጂዎች ቤተሰቦችን በተመለከተ ተጠያቂነት ሊረጋገጥ እና ፍትሕ ሊሰጣቸው ይገባል ሲል ኢሰመኮ ገለጸ
ኢሰመኮ ከ2015 ዓ.ም. ሐምሌ ወር ጀምሮ “በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ተወስደው ያሉበት ቦታ ሳይታወቅ የቆዩ” ከ52 በላይ ሰዎችን የተመለከቱ አቤታዎችን መመርመሩን ገልጿል
የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በየስፍራዉ ያሰሯቸዉን ሰዎች ደኅንነትና ሰብአዊ መብታቸዉን እንዲያከብሩ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በድጋሚ ጠየቀ
መደበኛ ባልሆነ ማቆያ ቦታ፣ ያሉበት ሳይገለጽ እንዲቆዩ የተደረጉ እና አስገድዶ መሰወር ሁኔታን ሊያቋቁም በሚችል ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ተጎጂዎች እና የተጎጂዎች ቤተሰቦችን በተመለከተ ተጠያቂነት ሊረጋገጥ እና ፍትሕ ሊሰጣቸው ይገባል
EHRC Participated in OHCHR expert workshop on care and support from a human rights perspective in Geneva
ከካቻምና ጀምሮ በግድ የተሰወሩ 44 ሰዎች ቢለቀቁም ዛሬም ደብዛቸው የጠፋ ሰዎች አሉ ተባለ
መረጃ የማግኘት መብት ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት አካል ነው
The right to access to information is an integral part of the right to freedom of expression
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዘጋጅነት የሚካሄደው ዓመታዊው የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል ዋነኛ ዓላማ (December 10) የሚውለውን ዓለም አቀፉን የሰብአዊ መብቶች...
A representative from Ethiopia has joined the discussion to provide an update on the state of Freedom of Expression in the country