Any media financed by or under the control of the State shall be operated in a manner ensuring its capacity to entertain diversity in the expression of opinion
በመንግሥት ገንዘብ የሚካሄድ ወይም በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ያለ መገናኛ ብዙኃን የተለያዩ አስተያየቶችን ለማስተናገድ በሚያስችለው ሁኔታ እንዲመራ ይደረጋል
የጥላቻ ንግግርን ለመቆጣጠር የሚወሰዱ እርምጃዎች ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብትን የማያጣብቡ መሆናቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል
በኢትዮጵያ ሐሳብን በነጻነት የመያዝ እና የመግለጽ መብትን ለመተግበር የሕግ ማዕቀፍ መዘርጋቱ እንደ አወንታዊ እርምጃ የሚጠቀስ ቢሆንም መብቱን ሙሉ በሙሉ ለማረጋገጥ ብዙ መሥራት ይጠበቅብናል
ሐሳብን በነጻ የመግለጽ መብት ለሌሎች ሰብአዊ መብቶች መረጋገጥ ከሚያበረክተው አስተዋጽዖ አኳያ ለተግባራዊነቱ ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል
Freedom of the press and other mass media and freedom of artistic creativity is guaranteed
የፕሬስ ነጻነት በተለይም የቅድመ ምርመራ በማናቸውም መልኩ የተከለከለ መሆኑን እና የሕዝብን ጥቅም የሚመለከት መረጃ የማግኘት መብቶችን ያጠቃልላል