አባል ሀገራት አረጋውያን ሴቶች ከጥቃት፣ ከወሲባዊ ጥቃት እንዲሁም በጾታ ላይ ከተመሠረተ መድልዎ መጠበቃቸውን ማረጋገጥ አለባቸው
States Parties shall ensure the protection of the rights of Older Women from violence, sexual abuse and discrimination based on gender
Ensure the provision of preferential treatment in service deliver for Older Persons
የቤተሰብ እና የኅብረተሰቡ በዕድሜ የገፉ የቤተሰብ አባላትን እንክብካቤ እንዲጎለብት ባህላዊ የድጋፍ ሥርዓቶችን መለየት፣ ማስፋፋት እና ማጠናከር
የፍትሕ አካላትን የበጀት ውስንነት በመቅረፍ የሚሰጧቸውን አገልግሎቶች ለአካል ጉዳተኞች እና ለአረጋውያን ተደራሽ ለማድረግ የባለድርሻ አካላት በቂ ትኩረት ይፈልጋል
በአረጋውያን ላይ የሚደርሱ ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከል ከፍትሕ ተቋማት ሥራዎች ባሻገር ማኅበረሰቡ በጉዳዩ ላይ ያለውን ግንዛቤ ማሳደግ ትልቅ ሚና አለው
አረጋውያን እነማን ናቸው? በአረጋውያን ላይ የሚደርስ ጥቃት ምን ማለት ነው? አረጋውያን ላይ የሚደርሱ የጥቃት አይነቶች ምን ምን ናቸው?
An elderly blind woman Older persons have the right to be protected from abuse and harmful traditional practice