While wishing the new Chief Commissioner a successful term, Deputy Chief Commissioner reiterated the importance of human rights work
የመልካም ሥራ ዘመን መልእክታቸውን ባስተላለፉበት ወቅት ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ የሰብአዊ መብቶችን ሥራ አስፈላጊነት አስታውሰዋል
ማንኛውም ሰው በዘፈቀደ ሊያዝ ወይም ሊታሰር አይችልም። ማንኛውም ሰው በሕግ ከተደነገገው ምክንያትና ሥርዓት ውጭ ነጻነቱን አይነፈግም
No one shall be subjected to arbitrary arrest or detention. No one shall be deprived of his liberty except on such grounds and in accordance with such procedure as are established by law
የመብቶች ተሟጋቾች ለሰብአዊ መብቶች መከበር በሚያነሷቸው ሐሳቦችና በውትወታ ሥራዎቻቸው ምክንያት ለጥቃት ተጋላጭ በመሆናቸው ጥበቃ ያስፈልጋቸዋል
ነጻነታቸውን ያጡ ሰዎች ሰብአዊ መብቶች አስተማማኝ ጥበቃ የሚያገኙበት፣ በአጥፊዎች ላይ ተጠያቂነት የሚረጋገጥበት እና ተጎጂዎች ካሳ የሚያገኙበት ሥርዓት መዘርጋት ያስፈልጋል
ለማንኛውም ዓላማ በሰው የመነገድ ተግባር የተከለከለ ነው
Trafficking in human beings for whatever purpose is prohibited
በኢሰመኮ ማቋቋሚያ አዋጅ (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) መሠረት የተቀመጡ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ዕጩዎች ጥቆማ እስከ ታኅሣሥ 10 ቀን 2017 ዓ.ም. የሚቆይ ነው
የሁሉንም የሰው ዘር አባላት በተፈጥሮ የተገኘ ክብር እንዲሁም እኩል እና የማይገፈፉ መብቶች ዕውቅና መስጠት በዓለም ላይ ለነጻነት፣ ፍትሕ እና ሰላም መሠረት ነው