በኦሮሚያ ክልል ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ላይ የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ቡድኖች “በአይነታቸው እና በቁጥራቸው” መጨመራቸውን የገለጸው ኢሰመኮ፤ በተለያዩ ወቅቶች፣ የተለያዩ ቡድኖች “ሙሉ ቀበሌዎችን ወይም ወረዳዎችን ጭምር” ተቆጣጥረው እንደቆዩ ጠቁሟል
በክልሉ በሲቪል ሰዎች ላይ እየደረሰ ያለው ግድያ፣ አካል ጉዳት እና መፈናቀል መጠነ ሰፊ ምርመራን ጨምሮ እየደረሰ ካለው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ጋር የሚመጣጠን የፌዴራል መንግሥቱን አፋጣኝ እርምጃ እና ተጨባጭ ዘላቂ መፍትሔ የሚሻ ነው
በአዳማ፣ አ.አ.፣ ባሕር ዳር፣ ሃዋሳ ወይም ጅግጅጋ ይጠብቁን
ሁለተኛ የኢሰመኮ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በቅርብ ቀን በአዳማ፣ አ.አ.፣ ባሕርዳር፣ ሃዋሳና ጅግጅጋ ከተሞች ይካሄዳል
በየዓመቱ ከኅዳር 16 - ታኅሣሥ 1 የሚታሰበው የ16ቱ ቀናት የፀረ ጾታዊ ጥቃት ዘመቻ በዓለም አቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ ሲሆን በኢትዮጵያም በብዙ ባለድርሻ አካላት በልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች እየተካሄደ ነው
በግጭቱ የተጎዳን ማኅበረሰብ የመፍትሔው አካል ማድረግ ለጥረቱ ስኬት ወሳኝ ሚና አለው
Business enterprises that collect, store, use and share data should carry out human rights due diligence across their activities
በማንኛውም ሰው የግል ሕይወት፣ ቤተሰብ፣ መኖሪያ ቤት ወይም ደብዳቤ ላይ ያለ አግባብ ወይም ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ጣልቃ ገብነት አይፈጸምም
ወቅታዊና ሰሞነኛ የሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች ጋር በተገናኘ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ከሪፖርተር ጋር ሰፊ ቆይታ
የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ተፈናቃዮች ዘላቂ መፍትሔ ያገኙ ዘንድ በትብብር እንዲሠሩ ጥሪ አቅርበዋል