የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ በበኩላቸው፤ የሟቾች ግምት ጥንቃቄ እንደሚያስፈልገው ገልጸው፣ ወደፊትም ትክክለኛው የሟቾች ቁጥር ላይታወቅ ይችላል ብለዋል
"… the Tigray People's Liberation Front (TPLF) and the Eritrean government who participated in the conflict did not accept the recommendations. We were pushing them to accept the proposal."
ሁሉን አቀፍ የሽግግር ፍትሕ እርስ በእርሳቸው የሚደጋገፉና የሚዛመዱ አራት ዋና ዋና ሂደቶችን የያዘ ነው
Transitional Justice refers to the various (formal and traditional or non-formal) policy measures and institutional mechanisms that societies, through an inclusive consultative process, adopt in order to overcome past violations, divisions and inequalities
ቤተሰብ የሕብረተሰብ የተፈጥሮ መሠረታዊ  መነሻ ነው። ከሕብረተሰብና ከመንግሥት ጥበቃ የማግኘት መብት አለው
The family is the natural and fundamental group unit of society and is entitled to protection by society and the State
The Human Rights Film Festival is said to return for the third round at the same time next year
በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የክልል ሰንደቅ ዓላማን የመስቀል እና ክልላዊ መዝሙርን የማስዘመር እርምጃ የሕግ መሠረት የሌለው ነው ሲል ኢሰመኮ ገለጸ
በእውነተኛ የሕይወት ገጠመኞች ላይ የተሰሩ ፊልሞች አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ለእይታ ቀርበው በችግሮች መነሻ እና በመፍትሔውም ላይ ውይይት ተደርጎባቸዋል
ዘንድሮ ከመጀመሪያው ዙር በተለየ መልኩ በተለያዩ አምስት ከተሞች በተለያዩ ቋንቋዎች የተሰሩ ፊልሞችን በመተርጓም፣ ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል