It is important to enhance understanding about regional human rights bodies such as the African Court at the domestic level including their mandate, work and how to engage with them
አረጋውያንን መንከባከብ ለማእከላቱ ብቻ የሚተው ሥራ ሳይሆን በዋናነት የመንግሥት ቀጥሎም የሁሉም ማኅበረሰብ ኃላፊነት በመሆኑ፤ ችሮታ ሳይሆን የአረጋውያን እንክብካቤ የማግኘት መብት ነው
Everyone has the right to life, liberty, and security
ማንኛውም ሰው ሰብአዊ በመሆኑ የማይደፈርና የማይገሰስ በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደኅንነትና የነጻነት መብት አለው
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንና የተባበሩት መንግሥታት ባለፈው ዓመት ባደረጉት ጣምራ ምርመራበትግራይ ክልል ውስጥ በነበረው ጦርነት በሰብዓዊነት ላይ የተፈፀመ እና የጦር ወንጀል ሊባሉ የሚችሉ የወንጀል ዓይነቶች መፈፀማቸውን የሚያመለክቱ ማስረጃዎች መገኘታቸውን አመልክተው ነበር
ከሰኔ 7 እስከ ሰኔ 9 ቀን 2014 ዓ.ም. የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ተጎጂዎች እና የተጎጂ ቤተሰቦች...
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ላይ ተአማኒ እና በማስረጃ ላይ የተመሰረቱ መረጃዎችን ለዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ የሰብአዊ መብቶች አካላት ለማቅረብ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ
ትናንት መስከረም 25/2015 በቡድን ሆነው የመጡ ሰዎች ወደ ኢሰመኮ ጋምቤላ ጽሕፈት ቤት በመግባት የተለያዩ የጥፋት ድርጊቶችን መፈጸማቸውንና በኢሰመኮ ባልደረቦች ላይ ዛቻ እና ማስፈራሪያ ማድረሳቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ድርጊቱ በክልሉ የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ላይ ከፍተኛ አሉታዊ ምልከታ የሚጥል ነው ብለዋል
በኢትዮጵያ የተፈናቃዮችን ጉዳይ የሚከታተል ራሱን የቻለ ተቋም እና ብሔራዊ የህግ ማዕቀፍ አለመኖር በሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ላይ ክፍተት መፍጠሩን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ገለፀ