የሳምንቱ የሰብአዊ መብቶች ጽንሰ-ሃሳብ | ሰኔ 20 – 25 ቀን 2014 ዓ.ም.
በአጠቃላይ አውደ ጥናቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ የሆኑ ሀሳቦችን በፈጠራ ሥራዎች በታገዘ መልኩ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተሻለ የአሠራር ስልት ለመፍጠር እንዲያስችል እና የመፍትሔ ሃሳቦችን ላይ ለመወያየት አስችሏል
በብሔር ማንነት ላይ የተመሰረተ ሕገ ወጥ እና የዘፈቀደ እስር በመሆኑ በአፋጣኝ ሊለቀቁ ይገባል፤ ወደ መኖሪያ አካባቢያቸውም እስኪመለሱ ድረስ በካምፑ ውስጥ ለመቆየት የሚፈልጉ ሰዎች ቢኖሩ በሙሉ ፈቃደኝነትና ያለ ማናቸውም ዓይነት የእንቅስቃሴ ገደብ ሊሆን ይገባል
ሦስት ፖለቲከኞች አፋር ክልል ውስጥ ባሉ ማቆያ ሥፍራዎች ውስጥ ይገኛሉ ያሏቸው የትግራይ ተወላጆች ሰብዓዊ መብቶቻቸው እንዲከበር ክትትል እንዲያደርግ ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጥሪ አቀረቡ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የአፋር ክልል ምርመራ እና ክትትል ዳይሬክተር ሰላማዊት ግርማይ ኮሚሽኑ ጉዳዩን በሚመለከት ምርመራ ማድረጉን ገልጻለች
በርካታ ሰዎች ከመኪና እንዲወርዱ ተደርገው በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየው አሰቃቂ የግድያ ድርጊት መደበኛ እና ኢ-መደበኛ የመንግሥት ኃይሎች ከወራት በፊት የፈጸሙት መሆኑን ኢሰመኮ ገለጸ
የስደተኛ ሴቶች፣ ሕፃናት፣ አካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያን ፍላጎቶቻቸውን መሰረት ያደረገ እገዛ አስፈላጊ ነው
The President spoke with the Chief Commissioner of the Ethiopian Human Rights Commission, Daniel Bekele, about the recent massacre of innocent civilians
On Sunday, the government-appointed Ethiopian Human Rights Commission called on the federal government to find a “lasting solution” to the killing of civilians and protect them from such attacks
No person shall be refused entry into Ethiopia or expelled or returned to any other country or be subject to any similar measure