በማቆያዎች እና በማረሚያ ቤቶች ውስጥ ያለውን መጨናነቅ እና አጠቃላይ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ለማሻሻል አማራጭ ቅጣቶችን ጨምሮ ሌሎች የፖሊሲ አማራጮችን መተግበር ይጠይቃል
በጾታ የተለየ ማደሪያ ክፍል እና ለሴቶች ቅድሚያ የሚሰጥ አሠራር አለመኖር ሴት ተጠርጣሪዎችን እና ታራሚዎችን ለተጨማሪ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ያጋልጣል
አባል ሀገራት ለአካል ጉዳተኞች ትምህርት የማግኘት መብት ዕውቅና ይሰጣሉ
States Parties recognize the right of persons with disabilities to education
የተጠርጣሪዎችን ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ለማሻሻል የተጠያቂነት ሥርዓትን ማጠናከር አስፈላጊ ነው
ፍትሕ ሚኒስቴር እና ኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጋራ በመሆን ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የግብአት ማሰባሰቢያ የውይይት መድረኮች እየተካሄዱ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ከፌዴራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች፣ ከተባበሩት መንግሥታት እንዲሁም ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የተውጣጡ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የተሳተፋበት ውይይት በአዳማ ከተማ ተካሂዷል
ሁሉ-አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ወቅታዊ ግምገማ ረቂቅ ሪፖርት ዝግጅት ሂደት ግልጽ እና አሳታፊ እንዲሆን ያስፈልጋል
ባለፈው አንድ ዓመት በኢትዮጵያ በመንግሥት ኃይሎች እና በታጣቂዎች የሚፈጸሙ ጥቃቶች እንዲሁም የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በአሳሳቢነት መቀጠሉን የኢሰመኮ አስታወቀ
የእናቶች እና የጨቅላ ሕፃናትን የጤና መብቶች ሁኔታን ለማሻሻል መንግሥትን ጨምሮ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅት አስፈላጊ ነው
Every young person shall have the right to participate in all spheres of society