EHRC participated in the Global Alliance of National Human Rights Institutions (GANHRI) annual meeting held in Geneva
The event marked EHRC’s first attendance as a permanent member of the NANHRI Steering Committee
የቅብብሎሽና የቅንጅት ሥራን በጥናት፣ በተደራጀ አሠራር እና ተፈጻሚነት ባለው የጋራ ስምምነት መተግበር ያስፈልጋል
ውድድሩ ተማሪዎች ስለ ሰብአዊ መብቶች ዕውቀትና ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ የሚረዳ ነው
ኢሰመኮ ከመደበኛ የክትትልና ምርመራ ሥራው ጎን ለጎን ባለድርሻ አካላትን በማነጋገር ችግሩ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን በሚያረጋግጥ መልኩ በውይይት እንዲፈታ ጥረት ያደርጋል
ትግራይ ክልል ውስጥ ያሉ "ፖለቲካዊ አለመግባባቶች በሰብአዊ መብቶች ላይ ተጨማሪ ጉዳት እንዳያደርሱ አፋጣኝ ሰላማዊ መፍትሔዎችን መውሰድ ያስፈልጋል" ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጠየቀ
EHRC has engaged key stakeholders to resolve the issue through dialogue and prioritizing human rights
ኢሰመኮ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን እና ከታገዱት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር ተደጋጋሚ ውይይቶችን በማድረግ ለጉዳዩ መፍትሔ ለማስገኘት ሢሠራ ቆይቷል
ኢሰመኮ ባደረገው ጥረትም በአራቱ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ከዛሬ የካቲት 24 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ መነሳቱን አስታውቋል
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን እግድ ጥሎባቸው የነበሩ አራት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የተጣለባቸው እገዳ መነሳቱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታውቋል