The killings were the latest to roil the Horn of Africa nation, which is reeling from a civil war that began almost two years ago
Ethiopia's state-appointed human rights commission said in a statement late on Saturday that a video circulating on social media showed government security forces carrying out at least 30 extrajudicial killings in December 2021
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽንም በጋምቤላ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ የፀጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጪ ግድያን ጨምሮ የመብት ጥሰቶችን ስለመፈጸማቸው መረጃዎች እየደረሱት መሆኑን ገለጸ
Thousands of ethnic Tigrayans have been held without trial in makeshift prisons as Ethiopia’s government battles a 19-month-old insurgency. At least 17 people have died, Reuters reporting shows. Around 9,000 remain in detention
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መረጃ መሠረት እስከ ግንቦት 21 ቀን 2014 ድረስ 19 ጋዜጠኞች እና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በተለያዩ አካባቢዎች በመፈጸም ላይ ያሉ የጋዜጠኞች፣ የማኅበረሰብ አንቂዎችና የሌሎች ሰዎች እስራትን በተመለከተ በሰጠው መግለጫ፣ የፌዴራልም ሆኑ የክልል የፀጥታ ኃይሎች ተጠርጣሪዎችን ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ውጪ ከማሰር እንዲታቀቡ አሳሰበ
በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ግድያ ጉዳይ ላይ የተጀመረው የሽምግልና እና የእርቅ ሂደት፤ “የወንጀል ተጠያቂነትን መተካት ወይም ማስተጓጎል የለበትም” ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ።
በኢትዮጵያ የአፋር እና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ የተደረገ ምርመራ ሪፖርት ውይይት
በጦርነቱ ተሳታፊ በሆኑ ሁሉም ኃይሎች የተፈጸሙ ጥሰቶች ላይ ተጠያቂነትን የማረጋገጥ የመጀመሪያው ኃላፊነት በመንግሥት ላይ የሚወድቅ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታውሷል
ከዚህ ቀደም በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ሰፊ የምርመራ ሪፖርት ይፋ ያደረገው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣ በቅርቡ በአፋርና በአማራ ክልሎች የተካሄዱ ጦርነቶችን የተመለከተ አዲስ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡