የሳምንቱ የሰብአዊ መብቶች ጽንሰ-ሀሳብ ፥ ከመጋቢት 5 እስከ 10 ቀን 2014 ዓ.ም. ያለው ሳምንት
Women’s empowerment must be inclusive of women with disabilities and elderly women
Human rights were among the first casualties of the ongoing conflict in Ethiopia. While both sides continue to accuse each other of atrocities, independent organizations find it increasingly difficult to monitor abuses.
ትኩረት በሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል
The previously unreported attack occurred on March 2 in Metekel, in the Benishangul-Gumuz region, the Ethiopian Human Rights Commission said.
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በቤንሻንጉል ክልል መተከል ዞን በጉባ ወረዳ አይሲድ ቀበሌ ውስጥ የካቲት 24/ 2014 ዓ.ም በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ሲቪል ሰዎች ላይ ግድያ መፈፀሙን ገለጸ።
በአፋር እና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ በኢሰመኮ የተደረገው ምርመራ ሪፖርት ይፋ ሆኗል።
በ153 ገጾች በተዘጋጀው የምርመራ ሪፖርት ኮሚሽኑ በአማራና በአፋር ክልል አካባቢዎች ባሰማራው የሰብዓዊ መብቶች የምርመራ ቡድን የደረሰባቸውን ግኝቶች የሚያሳይ ነዉ።
የሕግ አስከባሪዎች ሕግ ሊያከብሩ ይገባል
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ ለብዙሃን መገናኛ ባቀረቡት በዚሁ ሪፖርት በጦርነቱ በተጎዱ በርካታ ቦታዎች በአካል በመገኘት በተደረገው ምርመራ መሰረት አጠቃላይ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት መፈጸሙን አስታውቀዋል።