Ethiopia was one of the four African countries who attended the United Nations Conference on International Organization in San Francisco
ኢትዮጵያ በሳን ፍራንሲስኮ በተካሄደው የተባበሩት መንግሥታት የዓለም አቀፍ ድርጅት ጉባኤ ላይ ከተሳተፉት አራት የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ነበረች
የኮቪድ ወረርሽኝ፣ ድርቅ፣ ጦርነትና ግጭት ሳቢያ በሴቶችና ሕፃናት መሰረታዊ መብቶች ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደራቸውን ኮሚሽኑ ገልጿል
የኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ ጋር የተደረገ ቆይታ
“We are pleading with the IOM and other organizations to allocate funds and resources,” Tarikua Getachew said.
በኮሚሽኑ የተለዩ ክፍተቶችን ለማስተካከል ሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ጥረት ካላደረጉ በቀጣይ ምርጫዎች የዜጎች ሰብአዊ መብቶች በተለይም የመምረጥና የመመረጥ መብት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደራቸው እሙን ነው
ጠለፋ እና ሌሎች ጥቃቶች በሃዋሳ ከተማ ዙሪያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከቱ መምጣታቸው፣ በፍርድ ቤት የሚሰጡ ውሳኔዎች እስከ መጨረሻ አለመፈጸማቸው እና የወንጀል ምርመራ ከተጀመረ እንዲሁም ክስ ከተመሰረተ በኋላ ሂደቱ ተቋርጦ ጉዳዩ በሽምግልና እንዲያልቅ መደረጉ ከተነሱ ክፍተቶች መካከል ነበሩ
During its briefing EHRC highlighted positive developments, challenges, major violations and recommendations related to the implementation of civil and political rights in Ethiopia
የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎቹን ከየቀያቸዉ የሚያፈናቀሉ እርምጃዎችንና ችግሮችን ለመከላከል እንዲጥር፣ የተፈናቃዮችን መብት እንዲያስጠብቅና ለየችግሮቹ ዘላቂ መፍትሔ እንዲፈልግ የሐገሪቱ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጠየቀ
በጦርነት ግጭት ጊዜ ስደተኞችን ማጥቃት፣ ማፈናቀል፣ እንዲሰወሩ ማድረግ ወይም በአግባቡ አለመያዝ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚፈጸም የጦርነት ወንጀል ነው