የታራሚዎችን የተሻለ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ለማረጋገጥ በባለድርሻዎች የሚደረገው ድጋፍ በትብብር መርሕ ሊቀጥል ይገባል
በማረሚያ ቤቱ ከታራሚዎች ቁጥር አንጻር በቂ ማረፊያ ክፍሎች፣ አልጋ እና ፍራሽ፣ መጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች፣ የተሟላ ማብሰያ ክፍሎች እና ታራሚዎች የሚንቀሳቀሱበት ሰፊ ስፍራ እንዳለሁ ተመልክቻለሁ ሲልም ተናግሯል
የታራሚዎችንና የተጠርጣሪዎችን ሰብአዊ መብቶች ለማረጋገጥ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሠሩ ይገባል
The active participation and collaboration of NHRIs and CSOs is key in promoting an inclusive, victim-centered and human rights compliant transitional justice process
ማንኛውም ሕፃን ጉልበቱን ከሚበዘብዙ ልማዶች የመጠበቅ፤ በትምህርቱ፣ በጤናውና በደኅንነቱ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ሥራዎችን እንዲሠራ ያለመገደድ ወይም ከመሥራት የመጠበቅ መብት አለው
Every child has the right not to be subjected to exploitative practices, neither to be required nor permitted to perform work which may be hazardous or harmful to his or her education, health or wellbeing
የመገናኛ ብዙኃን የቁጥጥር ሥራዎች አተገባበር ለሴቶች መብቶች መከበር ተገቢውን ትኩረት ሊሰጥ ይገባል
የአዋጁን ውጤታማ አተገባበር ለማረጋገጥ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቁርጠኝነት መሥራት አለባቸው
አዲሱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር አቶ ብርሃኑ አዴሎ ሥራቸውን በጫና ምክንያት መፈፀም ካልቻሉ እንደሚለቁ ለቢቢሲ ተናግረዋል
የውድድሩ ምናባዊ ጉዳይ “ለልማት ሲባል በግዳጅ ከመፈናቀል ጋር የተያያዙ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች” ላይ ያተኩራል