በማእከሉ ያለውን መጨናነቅ ለመቀነስ፣ መሠረተ ልማቶችን ለማሟላትና አገልግሎቶችን ለማሻሻል ሊወሰዱ የሚገባቸውን እርምጃዎች በተመለከተ ምክረ ሐሳብ ቀርቧል
መልካም እመርታዎችን በማስቀጠቅል እና ጉድለቶችን በመሙላት አበረታች የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማጠናከር ተቀራርቦ መሥራት ያስፈልጋል
ክልሉ የነዋሪዎቹን ሰላምና ደኅንነት እንዲሁም የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል እያደረገ ያለው ጥረት የሚበረታታ ነው
በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሚያገረሹ ግጭቶችን ለማስቀረት ተጠያቂነትን ከማረጋገጥ በተጨማሪ የማኅበረሰብ ውይይቶችን በማከናወን ሰላምና ዕርቅን ማስፈን ያስፈልጋል
ክልሉ የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል እያደረገ ያለውን ጥረት እንደአስፈላጊነቱ የፌዴራል መንግሥት ሊደግፍ ይገባል
የሶማሊ ክልል በአጭር ጊዜ ውስጥ የወሰዳቸው እርምጃዎች በሌሎች ክልሎች በአርዓያነት ሊወሰዱ የሚገባቸው ናቸው
መልካም እመርታዎች እንዲጠናከሩ እና አሳሳቢ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች መፍትሔ እንዲያገኙ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ሥራ ወሳኝ ነው
ኢሰመኮ በሕግ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሚያከናውነው የምርጫ ወቅት የሰብአዊ መብቶች ክትትል ዝግጁነቱን ገልጿል
መንግሥት በተለያዩ ቦታዎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ የተሟላ ማጣራት በማድረግ ተጠያቂነትን ሊያረጋግጥ እንዲሁም በድርጊቶቹ ተጎጂ ለሆኑ ሰዎች ፍትሕ ሊያሰፍን ይገባል
መንግሥት በተለያዩ ቦታዎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ የተሟላ ማጣራት በማድረግ ተጠያቂነትን ሊያረጋግጥ እንዲሁም በድርጊቶቹ ተጎጂ ለሆኑ ሰዎች ፍትሕ ሊያሰፍን ይገባል።