• በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች የታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ የክትትል ግኝቶች እና ምክረ ሐሳቦች ላይ የተካሄደ…
  • በጋዜጠኞች የሕግ ጥበቃ (ከለላ) ላይ የተካሄደ ውይይት…
  • ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ዘላቂ መፍትሔ ማፈላለግን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተካሄደ ምክክር…
  • በኢትዮጵያ ያለውን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ለማሻሻል ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ መፍታት፣ ተጠያቂነትን ማስፈን…

The Latest


የወጣቶች የጤና መብት

ማንኛውም ወጣት ሊደረስበት የሚችለውን ከፍተኛውን የአካል፣ የአእምሮ እና የመንፈሳዊ ጤና ደረጃ የማግኘት መብት አለው

Youths’ Right to Health

Every young person shall have the right to enjoy the best attainable state of physical, mental and spiritual health

በሕይወት የመኖር መብት

ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር ተፈጥሯዊ መብት አለው። ይህ መብት በሕግ ሊከበር ይገባል፤ ማንኛውም ሰው ያላግባብ ሕይወቱን ሊነፈግ አይገባም

The Right to Life

Every human being has the inherent right to life. This right shall be protected by law. No one shall be arbitrarily deprived of his life

በንግድ እና ሰብአዊ መብቶች ላይ የተካሄደ የዐቅም ግንባታ ስልጠና

የንግድ ተቋማት ለሰብአዊ መብቶች መከበር ከፍተኛ ሚና አላቸው

ማእከላዊ ኢትዮጵያ፦ በፖሊስ ጣቢያዎች እና ማረሚያ ቤቶች የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ላይ የተከናወነ ክትትል ግኝቶችን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተካሄደ ምክክር

በክትትሉ የተለዩ አሳሳቢና መሻሻል ያለባቸው ጉዳዮችን ለማረም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት እና በኃላፊነት ሊሠሩ ይገባል

ሲዳማ፦ በተጠርጣሪዎችና ታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ላይ የተካሄደ ውይይት

በክልሉ በፖሊስ ጣቢያዎችና ማረሚያ ቤቶች ያለውን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ቅንጅት ወሳኝ ነው

በሰዎች ከመነገድ ወንጀል የመጠበቅ መብት

ለማንኛውም ዓላማ በሰው የመነገድ ተግባር የተከለከለ ነው

Protection against Trafficking in Persons

Trafficking in human beings for whatever purpose is prohibited
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት
Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe

የታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ እንዲሻሻል ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ ይገባል

🔗

#Ethiopia🇪🇹 #HumanRightsForAll

የመረጃ ነጻነት እና ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብቶች ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ መሠረት ናቸው

🔗 https://ehrc.org/?p=34218

#Ethiopia🇪🇹 #HumanRightsForAll

ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ዘላቂ እና ሁሉ አቀፍ መፍትሔ ማፈላለግ የባለድርሻ አካላትን ተግባር ተኮር ቅንጅት ይጠይቃል

🔗

#Ethiopia🇪🇹 #HumanRightsForAll

Load More

ኢሰመኮ በመገናኛ ብዙኃን


የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከኢቢሲ ጋር ትብብሩን ያጠናክራል – የኢሰመኮ ዋና ኮሚሸነር ብርሃኑ አዴሎ – EBC News

የኢቢሲ ተጨማሪ የይዘት ምንጭ ታርጫ ስቱዲዮ በዛሬው እለት ተመርቆ ሥራ ጀምሯል

“የዴሞክራሲ ተቋማት ይበልጥ እንዲጠናከሩ ምክር ቤቱ የበኩሉን ድጋፍ ያደርጋል” – የተከበሩ አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ – House of Peoples’ Representatives of FDRE

ከዴሞክራሲ ተቋማት ጋር እየተደረገ ባለው የጋራ ምክክር መድረክ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም የሪፎርም ዕቅድ አፈጻጸማቸውን አቅርበዋል

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በሰብአዊ መብቶች አያያዝና አጠባበቅ ዙሪያ የሚያቀርባቸውን ምክረ ሐሳቦች በመቀበል ማረምና ማስተካከል ያስፈልጋል ሲሉ የተከበሩ አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገልጸዋል – House of Peoples’ Representatives of FDRE

የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ በበኩላቸው ኢሰመኮ በአዋጅ የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነት ለመወጣት ከቁልፍ መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ካልሆኑ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበርና በመግባባት መሥራት ይጠበቅበታል ሲሉ ገልጸዋል

የኢሰመኮ ዋና ኮሚሸነር ብርሃኑ አዴሎ ለይፉዊ የሥራ ጉብኝት ሚዛን አማን ከተማ ገቡ – South Bench Woreda Government Communication Affairs Office

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ክቡር አቶ ብርሃኑ አዴሎ ጋር በጋራ ጉዳዮች ተወያዩ – Southwest Communications

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር እና የሥራ ኃላፊዎች ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል – Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ኮሚሽኑ በታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አከባበር ዙሪያ በጥብቅ ለመሥራት መዘጋጀቱን አስታወቀ – Ethiopian Press Agency (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)

“ሰብአዊ መብቶች እና ነጻነቶች ሊከበሩ የሚችሉት ነጻ እና ገለልተኛ ፍርድ ቤቶች ሲኖሩ ብቻ ነው” – ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ – Amhara Media Corporation (አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን)

የኢሰመኮ የስራ ዘርፎች

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በፌዴራል ህገ መንግስት መሰረት የተቋቋመ እና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደ ሀገር አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋም የሰብአዊ መብቶችን የማስከበር እና የማስጠበቅ ስልጣንን የሚያቀርብ ነጻ የፌደራል መንግስት አካል ነው።