• ደቡብ ኢትዮጵያ፦ ኢሰመኮ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር ያካሄደው ምክክር…
  • ለ5ኛው የኢሰመኮ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል የኪነጥበብ ሥራዎች ውድድር ተጀመረ…
  • ሰብአዊ መብቶችን ማስፋፋት፦ በ2018 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የተሰጡ ስልጠናዎች…
  • አዲስ አበባ፦ በአካል ጉዳተኞች የትምህርት መብቶች ዙሪያ ለቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ተቋማት ባለሙያዎች የተዘ…

The Latest


የሰዎችን ከቦታ ቦታ የመዘዋወር ነጻነት በተሟላ ሁኔታ መፈጸም የሚያስችሉ እርምጃዎች በአፋጣኝ ሊወሰዱ ይገባል

መንግሥት በተለያዩ ቦታዎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ የተሟላ ማጣራት በማድረግ ተጠያቂነትን ሊያረጋግጥ እንዲሁም በድርጊቶቹ ተጎጂ ለሆኑ ሰዎች ፍትሕ ሊያሰፍን ይገባል

ማእከላዊ ኢትዮጵያ፦ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ላይ የተካሄደ ውይይት

ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች በቂ ሰብአዊ ድጋፍና መሠረታዊ አገልግሎት እንዲሁም የዘላቂ መፍትሔ አማራጮችን ማቅረብ እና ማፈላለግ የባለድርሻ አካላትን ትኩረት ይጠይቃል

የአደጋ ሥጋት እና ሰብአዊ መብቶች

መንግሥት የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋ እንዳይደርስ መከላከልና አደጋው ሲደርስም ለተጎጂው እርዳታ በወቅቱ እንዲደርስ ማድረግ አለበት

Disaster Risk and Human Rights

Government shall take measures to avert any natural and man-made disasters and, in the event of disasters, to provide timely assistance to the victims

የሰብአዊ መብቶች ክበባት አደረጃጀት እና አሠራር ረቂቅ መምሪያ ላይ የተካሄደ ውይይት

የተማሪዎችን የሰብአዊ መብቶች ዕውቀት እና ክህሎት ለማዳበር ተጓዳኝ ትምህርት ቁልፍ ሚና ይጫወታል

የአረጋውያን ሴቶች ጥበቃ

አባል ሀገራት አረጋውያን ሴቶች ከጥቃት፣ ከወሲባዊ ጥቃት እንዲሁም በጾታ ላይ ከተመሠረተ መድልዎ መጠበቃቸውን ማረጋገጥ አለባቸው

Protection of Older Women

States Parties shall ensure the protection of the rights of Older Women from violence, sexual abuse and discrimination based on gender

ኦሮሚያ፦ በተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ላይ የተካሄደ ውይይት

የተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝን የማሻሻል ሂደት የባለድርሻ አካላትን ተቀራርቦ መሥራትና ቁርጠኝነት ይሻል

ኦሮሚያ፡- በታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ላይ የተካሄደ ምክክር

በክልሉ ማረሚያ ቤቶች የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ተጨማሪ ጥረት ያስፈልጋል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት
Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe

[custom-twitter-feeds num=6]

ኢሰመኮ በመገናኛ ብዙኃን


በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለአስራ አምስት ሺህ ተፈናቃዮች መንግሥት የሰብአዊ ድጋፍ እንዲያደርግላቸው ተጠየቀ – Ethiopian Reporter

“ለተፈናቃዮች ድጋፍ ሊደረግና ዘላቂ መፍትሔ ሊቀመጥ ይገባል” – የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን

ኢሰመኮ በኢትዮጵያ በሚወሰዱ እርምጃዎች እና ጥቃቶች የሰዎች ከቦታ ቦታ የመዘዋወር ነጻነት አደጋ ላይ ወድቋል አለ – BBC News አማርኛ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በተለይም በአራት ክልሎች መንግሥት እና ታጣቂ ኃይሎች በሚወስዷቸው እርምጃዎች እና ጥቃቶች ከቦታ ቦታ የመዘዋወር ነጻነት መብት አደጋ ላይ መውደቁን ተገንዝቢያለሁ ብሏል

ኢሰመኮ በኦሮሚያ ክልል የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ዜጎች ከሕግ ውጪ ለእስር እየተዳረጉ ነው አለ – Ethiopian Reporter

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች “ወቅታዊ ጉዳይ” እየተባለ ዜጎች ከሕግ ውጭ ለእስር እንደሚዳረጉና በ48 ሰዓታት ውስጥ ለፍርድ እንደማይቀርቡ አስታወቀ

የኢሰመኮ የስራ ዘርፎች

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በፌዴራል ህገ መንግስት መሰረት የተቋቋመ እና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደ ሀገር አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋም የሰብአዊ መብቶችን የማስከበር እና የማስጠበቅ ስልጣንን የሚያቀርብ ነጻ የፌደራል መንግስት አካል ነው።