ባህርዳር፣ መስከረም 23፣ 2019 ዓ.ም.
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 ዓ.ም.
አዳማ፣ መስከረም 20፣ 2019 ዓ.ም.( ኢሰመኮ)
ኢሰመኮ የተቀሰቀሱ የትጥቅ ግጭቶች በአፋጣኝ እንዲቆሙ፣ ልዩነቶች በውይይት ብቻ እንዲፈቱ ፣ሲቪል ሰዎች እና የሲቪል መሠረተ- ልማቶች ተገቢውን ጥበቃ እንዲያገኙ ጥሪውን ያቀርባል
ዓለም አቀፍ ስምምነቱን ማጽደቅ ብሔራዊ የሕግ ማዕቀፉን የበለጠ የሚያጠናክር እና ለመከላከል፣ ለምርመራ፣ ተጠያቂነት እና ለሰለባዎችና ቤተሰቦቻቸው ካሳ ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ይሆናል
ጋዜጣዊ መግለጫ
በክልሉ ወጣቶችን ከፈቃዳቸው ውጪ ወደ ወታደራዊ ሥልጠና የማሰማራትና ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብትን የመገደብ ተግባራት ከሰብአዊ መብቶች መርሆዎች እና ከሕገ መንግሥቱ ጋር የሚጣረሱ በመሆናቸው በአፋጣኝ ሊቆሙ ይገባል
መንገዶች እና ሕንፃዎች ሲገነቡ የአካል ጉዳትኞችን የተደራሽነት ፍላጎቶች ምላሽ በሚሰጥ መልኩ ሊሆን ይገባል
አልቢኒዝም ምንድን ነው? አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች የሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች ምንድን ናቸው? አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች ለሚያጋጥማቸው የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ጥበቃ የሚያደርጉ የሕግ ማዕቀፎች የትኞቹ ናቸው? አልቢኒዝም ያለባቸውን ሰዎች መብቶች በተሟላ ሁኔታ ለማረጋገጥ ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎች ምንድን ናቸው?
መንግሥት ተገቢውን ምርመራ በማካሄድ ተጠያቂነትን የማረጋገጥ እና ተጎጂዎችን ለመካስና ለማቋቋም የሚያስችሉ እርምጃዎችን ሊወስድ ይገባል