የአእምሮ ጤና ሕክምና ተደራሽነትን፣ ተገኝነትን እና ጥራትን ማረጋገጥ፣ የማኅበረ ሥነ-ልቦና ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የጤና መብት መከበር እና መጠበቅ መሠረት ነው
የሽግግር ፍትሕ ሂደትን በውጤታማነት ለመደገፍ የሽግግር ፍትሕ መሠረታዊ መርሖችን እና የትግበራ ሂደቱን የሚቀርጹ ተጨባጭ ሁኔታዎችን መረዳት ያስፈልጋል
መንግሥት ተገቢውን ምርመራ በማካሄድ ተጠያቂነትን የማረጋገጥ እና ተጎጂዎችን ለመካስና ለማቋቋም የሚያስችሉ እርምጃዎችን ሊወስድ ይገባል
ለአካል ጉዳተኞች የተሐድሶ አገልግሎት እና አጋዥ መሣሪያዎችን የማግኘት መብት በተሟላ ሁኔታ ተደራሽ ለማድረግ ነባር ተቋማትን ማጠናከር እና ማስፋፋት ያስፈልጋል
አካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በመጠቀም ሂደት የሚያጋጥሟቸውን ተግዳሮቶች ለመፍታት እና የአገልግሎቱን ተደራሽነት ለማረጋገጥ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብር ሊሠሩ ይገባል
የተጠርጣሪዎችን ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ተባብሮ መሥራት እና ቁርጠኝነት ወሳኝ ነው
በሽግግር ፍትሕ ሂደት ውስጥ ተጠያቂነትን በማረጋገጥ፣ መሠረታዊ መብቶችን በማስከበር፣ እንዲሁም ገለልተኛ እና ፍትሐዊ የዳኝነት አገልግሎት በመስጠት ረገድ የዳኝነት አካላት ከፍተኛ ሚና አላቸው
የሁኔታ መከታተያው ምርጫው ሰብአዊ መብቶችን ያከበረ መሆኑን በማረጋገጥ ረገድ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል
ስትራቴጂክ ዕቅዱ ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት፣ ጥበቃ እና መከበር አጋዥ የሆኑ የዲጂታል አሠራርና የፈጣን መረጃ ልውውጥ ሥርዓቶችን አካቶ የተዘጋጀ ነው
የተጠርጣሪዎች አያያዝ ሁኔታ ሰብአዊ መብቶችን ያከበረ መሆኑን በማረጋገጥ ረገድ የፖሊስ ተቋማት ጉልህ ሚና አላቸው