በአረጋውያን ላይ የሚደርስ ጥቃትን ለማስቀረት ግንዛቤ ከማስፋፋት ሥራዎች ጎን ለጎን ተግባራዊ ምላሽ የሚሰጥ የሕግ፣ የፖሊሲና ተቋማዊ ማእቀፍ መዘርጋት ያስፈልጋል
ስልጠናዎቹ፤ በማኅበረሰቡና በአስፈጻሚ አካላት ዘንድ የሰብአዊ መብቶች መከበርን ከማጠናከር ባለፈ፣ የሰብአዊ መብቶች መርሖችን ተግባራዊ የማድረግ ዕውቀትና ክህሎትን ለማዳበር ዕድል ፈጥረዋል
በአርብቶ አደር አካባቢዎች የትምህርት መብት አተገባበርን ለማሻሻል አከባቢያዊ ሁኔታውን ያገናዘበ ምላሽና የባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ ነው
የአፍሪካ የአካል ጉዳተኞች መብቶች ፕሮቶኮል መጽደቅ አካል ጉዳተኞች የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች ለማስቀረት ያግዛል
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተቋቋሙ የሥርዓተ ጾታ ቢሮዎች ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን በመከላከል እና ተጠያቂነትን በማረጋገጥ ረገድ ከፍተኛ ሚና አላቸው
ስልጠናው ባለሙያዎች አስፈላጊውን ዕውቀትና ክህሎት በማዳበር ሥራቸውን በብቃት እንዲወጡ ተጨማሪ ዐቅም የሚፈጥር ነው
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ስደተኞች እና ፍልሰተኞች መብቶች ትግበራ እንዲሻሻል በኢሰመኮ እና በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መካከል ያለው ጥምረት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ደኅንነት እና ሰብአዊ ክብር በጠበቀ ሁኔታ በዘላቂነት ማቋቋም የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ቅንጅት እና ትብብር ይጠይቃል
በክልሉ የታየው የታራሚዎችና ተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ እንዲሻሻል መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ ሊሠራ ይገባል
በክልሉ ወጣቶችን ከፈቃዳቸው ውጪ ወደ ወታደራዊ ሥልጠና የማሰማራትና ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብትን የመገደብ ተግባራት ከሰብአዊ መብቶች መርሆዎች እና ከሕገ መንግሥቱ ጋር የሚጣረሱ በመሆናቸው በአፋጣኝ ሊቆሙ ይገባል