በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ሂደት እንዲሁም በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ተሳትፎን ማረጋገጥ ይገባል
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በምርጫ ሂደት የሚኖራቸውን የክትትል ተሳትፎ አስመልክቶ የተዘጋጀ የግንዛቤ ማሳደጊያ መድረክ
የሰው ሰራሽ አስተውሎት የሚያስከትለውን አሉታዊ ተጽዕኖዎች ለመቀነስ ሰብአዊ መብቶችን ያገናዘበ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል
መገናኛ ብዙኃን የሴቶች እና የሕፃናት መብቶችን ከማክበር እና ከማስፋፋት አንጻር ኃላፊነታቸውን መወጣታቸውን ለማረጋገጥ የክትትልና ቁጥጥር እንዲሁም የግንዛቤ ማሳደጊያ ሥራዎችን ማጠናከር ያስፈልጋል
በሴፍቲኔት አገልግሎት ትግበራ ሂደት የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በመፍታት የአረጋውያን የተሟላ ማኅበራዊ ዋስትና የማግኘት መብትን ለማረጋገጥ ባለድርሻ አካላት በትብብር ሊሠሩ ይገባል
የዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ስምምነቶች ውጤታማ አተገባበር የሚወሰነው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች እና ብሔራዊ ተቋማት ባላቸው ጥብቅ ክትትል የማድረግ እና ወቅታዊ ሪፖርት የማቅረብ ዐቅም ላይ ነው
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸው፣ የተጎጂዎችን ሰብአዊ መብቶች ያከበረ፣ የተቀናጀ እና አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ አሳስበዋል
ኢሰመኮ የዳኝነት እና የዴሞክራሲ ተቋማት ሰብአዊ መብቶችን ማእከል ያደረጉ አገልግሎቶችን በመስጠት ሰብአዊ መብቶች ባህል የሆኑባት ኢትዮጵያን በመፍጠር ሂደት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ጥሪ አቅርቧል
የአካል ጉዳተኞች የሥራ መብት እንዲከበር ጠንካራ የሕግ ማዕቀፍ ያስፈልጋል
ሁለቱ “ደረጃ-ሀ” (A-status) ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ያላቸውን ትብብር በማጠናከር እና እርስ በእርስ በመማማር ሰብአዊ መብቶችን ለማስከበር ያላቸውን የጋር ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል