መንገዶች እና ሕንፃዎች ሲገነቡ የአካል ጉዳትኞችን የተደራሽነት ፍላጎቶች ምላሽ በሚሰጥ መልኩ ሊሆን ይገባል
ሪፖርት የማቅረብ ግዴታዎችን በወቅቱ መወጣት፣ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ስምምነቶች አፈጻጸምን ለመገምገም ወሳኝ ነው
የሰብአዊ መብቶችን መከበር በዘላቂነት ለማረጋገጥ እና ለስጋቶች መፍትሔ ለመስጠት የሃይማኖት ተቋማት ወሳኝ ሚና አላቸው
ተጎጂዎችን ያማከለ እና ሰብአዊ መብቶችን መሠረት ያደረገ የሽግግር ፍትሕ ሂደት እንዲኖር ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር ያለውን አጋርነት ማጠናከር ያስፈልጋል
የበሽታዎችን ስርጭት ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎችን በማጠናከር የዜጎችን የጤና መብት ማረጋገጥ ይገባል
አልቢኒዝም ምንድን ነው? አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች የሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች ምንድን ናቸው? አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች ለሚያጋጥማቸው የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ጥበቃ የሚያደርጉ የሕግ ማዕቀፎች የትኞቹ ናቸው? አልቢኒዝም ያለባቸውን ሰዎች መብቶች በተሟላ ሁኔታ ለማረጋገጥ ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎች ምንድን ናቸው?
ማንኛውም ሕፃን ጉልበቱን ከሚበዘብዙ ልማዶች የመጠበቅ፤ በትምህርቱ፣ በጤናውና በደኅንነቱ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ሥራዎችን እንዲሠራ ያለመገደድ ወይም ከመሥራት የመጠበቅ መብት አለው
የአእምሮ ጤና ሕክምና ተደራሽነትን፣ ተገኝነትን እና ጥራትን ማረጋገጥ፣ የማኅበረ ሥነ-ልቦና ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የጤና መብት መከበር እና መጠበቅ መሠረት ነው
የሽግግር ፍትሕ ሂደትን በውጤታማነት ለመደገፍ የሽግግር ፍትሕ መሠረታዊ መርሖችን እና የትግበራ ሂደቱን የሚቀርጹ ተጨባጭ ሁኔታዎችን መረዳት ያስፈልጋል
መንግሥት ተገቢውን ምርመራ በማካሄድ ተጠያቂነትን የማረጋገጥ እና ተጎጂዎችን ለመካስና ለማቋቋም የሚያስችሉ እርምጃዎችን ሊወስድ ይገባል