• በወንጀል ተጠርጥረው ነጻነታቸውን በተነፈጉ ሰዎች ዙሪያ በተከናወነ ብሔራዊ ምርመራ (National Inquir…
  • የኢሰመኮ ተሳትፎ በዓለም አቀፉ የአካል ጉዳተኞች ቀን…
  • የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ለአካል ጉዳተኞች ያለው የተደራሽነት ሁኔታ የሰብአዊ መብቶች ክትትል ሪፖርት…
  • ኦሮሚያ፦ ኢሰመኮ ሕፃናትን ጨምሮ ሰዎችን ከሕግ ውጪ መያዝን በተመለከተ ያወጣውን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከትሎ የተ…

The Latest

ሰብአዊ መብቶችን በኪነ-ጥበብ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ፣ በሰብአዊ መብቶች ላይ ትኩረት ያደረገ የፊልም ፌስቲቫል በኢትዮጵያ ከተሞች በማካሄድ ላይ መኾኑን አስታውቋል

በሰዎች ከመነገድ ወንጀል የመጠበቅ መብት

ለማንኛውም ዓላማ በሰው የመነገድ ተግባር የተከለከለ ነው

Protection against Trafficking in Persons

Trafficking in human beings for whatever purpose is prohibited

76ኛው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን በ11 ከተሞች በተለያዩ የኪነጥበብ ሥራዎች እየታሰበ ነው

ታኅሣሥ 4 ቀን 2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ፣ በያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት በተካሄደ ዝግጅት፣ “ተመለሽ” የተሰኘ አጭር ተውኔት እና ከመስከረም ወር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያዩ የሰብአዊ መብቶች ዘርፎች በተካሄዱ ውድድሮች አሸናፊዎችን በመሸለም የተመረቀው 4ተኛው የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል እስከያዝነው ወር መጨረሻ በ8 ክልል ከተሞች ይካሄዳል

የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዕጩ ጥቆማ ማሰባሰብ መጀመሩን ስለማሳወቅ

በኢሰመኮ ማቋቋሚያ አዋጅ (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) መሠረት የተቀመጡ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ዕጩዎች ጥቆማ እስከ ታኅሣሥ 10 ቀን 2017 ዓ.ም. የሚቆይ ነው

የጤና አገልግሎት ተደራሽነት

መንግሥት የጤና፣ የትምህርትና ሌሎች የማኅበራዊ አገልግሎቶችን ለሕዝብ ለማቅረብ በየጊዜው እየጨመረ የሚሄድ ሀብት ይመድባል

Accessibility of Health Services

The State has the obligation to allocate ever increasing resources to provide to the public health, education and other social services

ኢሰመኮ በግዳጅ ስለሚያዙ ሰዎች – EBS TV Worldwide

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሕፃናትን ጨምሮ በርካታ ሰዎች በግዳጅ የመከላከያ ሰራዊት አባል እንዲሆኑ እየተደረገ ነው ብሏል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን

ኢሰመኮ በኦሮሚያ ክልል፣ ሕፃናትን ጨምሮ ሰዎች ከሕግ አግባብ ውጪ በግዳጅ እየተያዙ መኾናቸውን እና የተያዙትን ለማስለቀቅ ቤተሰቦቻቸው ገንዘብ እንዲከፍሉ መገደዳቸውን ባወጣው መግለጫ አስታወቀ – VOA Amharic

ኮሚሽኑ ከኅዳር 4 እስከ 20 ቀን 2017 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል፣ አዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ ጅማ እና ሻሸመኔ ከተሞች እንዳካሄደ በገለጸው ክትትል እና ምርመራ፣ “የመከላከያ ሰራዊትን እንዲቀላቀሉ” በሚል ሕፃናትንና የአእምሮ ህሙማንን ጨምሮ የክልሉ ነዋሪዎች በግዳጅ መያዛቸውን አመልክቷል

“ሕፃናትን ጨምሮ ሰዎችን ከሕግ ውጪ የያዙ እና ገንዘብ እንዲከፍሉ ያስገደዱ የክልሉ መንግሥት የአስተዳደር እና የፀጥታ አካላት ላይ የተሟላ ምርመራ በማድረግ ተጠያቂነት ሊረጋገጥ ይገባል” ሲል ኢሰመኮ በዛሬው ሪፖርቱ አጽንኦት ሰጥቷል – BBC News አማርኛ

ኢሰመኮ በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች የክልሉ አስተዳደር እና የፀጥታ አካላት ለመከላከያ ሰራዊት ምልመላ እናካሂዳለን በሚል ሕፃናትን ጨምሮ ሰዎችን በግዳጅ እንደያዙ እንዲሁም የተያዙትን ለመልቀቅ ገንዘብ እንዲከፍሉ ማስገደዳቸውን ጥቆማ ከደረሰው በኋላ ወደ ምርመራ ገብቻለሁ ብሏል
4ኛው የኢሰመኮ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል
Catalogue of Events: EHRC’s Annual Human Rights Film Festival
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት
Annual Ethiopia Human Rights Situation Report
Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe
Stay on top of news, reports, events, jobs and more! #KeepWordSafe

EHRC on the News

ሰብአዊ መብቶችን በኪነ-ጥበብ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ፣ በሰብአዊ መብቶች ላይ ትኩረት ያደረገ የፊልም ፌስቲቫል በኢትዮጵያ ከተሞች በማካሄድ ላይ መኾኑን አስታውቋል

ኢሰመኮ በግዳጅ ስለሚያዙ ሰዎች – EBS TV Worldwide

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሕፃናትን ጨምሮ በርካታ ሰዎች በግዳጅ የመከላከያ ሰራዊት አባል እንዲሆኑ እየተደረገ ነው ብሏል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን

ኢሰመኮ በኦሮሚያ ክልል፣ ሕፃናትን ጨምሮ ሰዎች ከሕግ አግባብ ውጪ በግዳጅ እየተያዙ መኾናቸውን እና የተያዙትን ለማስለቀቅ ቤተሰቦቻቸው ገንዘብ እንዲከፍሉ መገደዳቸውን ባወጣው መግለጫ አስታወቀ – VOA Amharic

ኮሚሽኑ ከኅዳር 4 እስከ 20 ቀን 2017 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል፣ አዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ ጅማ እና ሻሸመኔ ከተሞች እንዳካሄደ በገለጸው ክትትል እና ምርመራ፣ “የመከላከያ ሰራዊትን እንዲቀላቀሉ” በሚል ሕፃናትንና የአእምሮ ህሙማንን ጨምሮ የክልሉ ነዋሪዎች በግዳጅ መያዛቸውን አመልክቷል

“ሕፃናትን ጨምሮ ሰዎችን ከሕግ ውጪ የያዙ እና ገንዘብ እንዲከፍሉ ያስገደዱ የክልሉ መንግሥት የአስተዳደር እና የፀጥታ አካላት ላይ የተሟላ ምርመራ በማድረግ ተጠያቂነት ሊረጋገጥ ይገባል” ሲል ኢሰመኮ በዛሬው ሪፖርቱ አጽንኦት ሰጥቷል – BBC News አማርኛ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የክልሉ የአስተዳደር እና የጸጥታ አካላት የመከላከያ ሰራዊት አባል ለመሆን የሚፈልጉ ዜጎችን ምልመላ አስመልክቶ ያደረገውን ምርመራ ይፋ አድርጓል – አል-ዐይን

ጾታዊ ጥቃት በጦርነት ዐውድ – EBS TV Worldwide

ኢሰመኮ ከመንግሥታቱ ድርጅት የዘር ማጥፋትን መከላከል ልዩ አማካሪ ቢሮ ጋር በትብብር ለመሥራት ተፈራረመ – AHADU RADIO FM 94.3

“በሴቶች ላይ የሚደርሱ ከባህልም ከሞራልም ያፈነገጡ ጥቃቶች አሳሳቢ ናቸው” – የኢሰመኮ የሴቶች፣ የሕፃናት፣ የአካል ጉዳተኞች እና የአረጋውያን መብቶች ኮሚሽነር ርግበ ገብረሐዋሪያ – DW Amharic